መጽሃፍት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች

ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት እና ከዚያም ቀደም ብለው በነበሩ የተለያዩ ግጭቶች ምክንያት በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል ።የተለያዩ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለእነዚህ ዜጎች ምግብ እና ጊዜያዊ መጠለያን የመሰሉ መሰራተዊ ድጋፎችን እያደረሱ ይገኛሉ ። አንድ ተቋም ግን ለየት ባለ መል ...

በደቡብ ወሎ የጤና ተቋማት መውደማቸውን ዞኑ አስታወቀ

የህወሓት ተዋጊዎች ገብተውባቸው በነበሩ የደቡብ ወሎ አካባቢዎች የጤና ተቋማት ላይ “ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል” ሲል የዞኑ ጤና መምሪያ ገልጿል። ለዚህ ክስ እስካሁን ከህወሓት የተሰማ ምላሽ ባይኖርም ቀደም ሲል መሪዎቹ ይሰጧቸው በነበሩ መግለጫዎ ግን ታጣቂዎቻቸው በሲቪል ተቋማት ላይ ጉዳት እንደማያደርሱ ሲናገሩ ቆይተዋ ...

ኦሮፍሬሽ “ዋጋ እያረጋጋ ነው” - ሸማቾች

አምራችና ሸማችን በቀጥታ ማገናኘቱ የሚነገርለት አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረውና የስድስት ሣምንታት ዕድሜ ያስቆጠረው “ኦሮ-ፍሬሽ ገበያ” የዋጋ ንረትን እንዲቀንስ በማድረግ እያገዘ መሆኑን አንዳንድ ሸማቾች እየተናገሩ ነው። ኦሮ-ፍሬሽ የእርሻ ምርቶችን ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ ከአርሶ አደሮች ሰብስቦ ለዓለማቀፍ ገበያም ለ ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዳያስፖራ መንገደኞችን ለማጓጓዝ ዝግጁ ነኝ አለ

የኢትዮጵያ ገጽታ በሰሜን ኢትዮጵያ ካለው ወቅታዊ የፖለቲካ አለመረጋጋትና ግጭት ጋር በተያያዘ መንገድ በሚገለጽበት በዚህ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የገና በዓልን ምክንያት አድርገው ወደ አገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ይህን ተክትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ...